የምርቃን ስርዓተ ከበራ ኃይል በሰሜን ወሎ ማኅበረሰብ

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የምርቃን ስርዓተ ከበራ የሚያስገኘውን ማኅበረ-ስነልቦናዊ ፋይዳ መመርመር ነው፡፡ ስለሆነም የሰሜን ወሎ ማኅበረሰብን  ፍልስፍና፣ አስተሳሰብ እንዲሁም አመለካከት ለመረዳት ላቅ ያለ  ሚና ይኖረዋል፡፡ ጥናቱ በባህርይው  ከአይነታዊ ምርምር የሚዋገን  ነው፡፡ በተለያዩ መስፈርቶች ከተመረጡ የመረጃ አቀባዮች በምልከታ ፣ በቃለ መጠይቅ እንዲሁም በቡድን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች የተሰበሰበውን መረጃ በሀቲታዊ ትንተና ስልት እየተተነተነ እና በክዋኔ...

Full description

Saved in:
Bibliographic Details
Main Author: Demis Meshesha
Format: Article
Language:Amharic
Published: Institute of Ethiopian Studies 2025-07-01
Series:Journal of Ethiopian Studies
Subjects:
Online Access:https://ejol.aau.edu.et/index.php/JES/article/view/12107
Tags: Add Tag
No Tags, Be the first to tag this record!