የባህላዊ አዳኝና የሚታዊ ተጋዳሊ ጉዞ እጣዎች ንጽጽራዊ ትንተና፤ በመለየት ፈለግ መነሻ
የዚህ ጥናት መሰረታዊ ግብ በሚታዊ ተጋዳሊና በባህላዊ አዳኝ የህይወት እጣ ጉዞዎች የሚታዩ ተመሳስሎዎችንና ልዩነቶችን በማነጻጸር የፎክሎር ጥናት ትንተና ለሁለንተናዊነት (universality) እና አካባቢያዊነት (locality) ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ማሳየት ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ ሲሆን ኢትኖግራፊያዊ የምርምር ንድፍን ተከትሏል፡፡ ለጥናቱ ከምስራቅ ወለጋ ዞን፣ ኪረሙና ጉድሩ፤ ከኢሉ አባቦር ዞን፣ ቡሬ፤ ከጅማ ዞን፣ ሰኮሩ ወረዳ በታላሚ ናሙና ተመርጠዋል፡፡ በእነዚህ ወ...
Saved in:
| Main Authors: | , |
|---|---|
| Format: | Article |
| Language: | Amharic |
| Published: |
Institute of Ethiopian Studies
2025-07-01
|
| Series: | Journal of Ethiopian Studies |
| Subjects: | |
| Online Access: | https://ejol.aau.edu.et/index.php/JES/article/view/12108 |
| Tags: |
Add Tag
No Tags, Be the first to tag this record!
|