መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ አክሱማዊ? የዳዊት መዝሙር እንደማስረጃ

ዓለማየሁ ሞገስ የተባሉ ጸሐፊ በ1961 “ሐተታ ዘዘርዐ-ያዕቆብ ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ” በሚል ርእስ ለቢኤ ድግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናት አሳትመው ነበር።  በዓለማዮሁ ሞገስ ስራ መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብና የዳዊት መዝሙር ጥብቅ ትስስር እንዳላቸው በማያሻማ መንገድ ቢገለጽም ትስስሩ ግን በሚገባ ተዘርዝሮ የተብራራ አይደለም። ስራው ከመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ኹለቱ ቅጂዎች በአንዱ ብቻ በማትኮር የተጻፈም ነው። ሌላው ደግሞ ስራው የየመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ጸሐፊ ሳይኾን አ...

Full description

Saved in:
Bibliographic Details
Main Author: Nguse Kahsay
Format: Article
Language:Amharic
Published: Institute of Ethiopian Studies 2025-07-01
Series:Journal of Ethiopian Studies
Subjects:
Online Access:https://ejol.aau.edu.et/index.php/JES/article/view/12105
Tags: Add Tag
No Tags, Be the first to tag this record!
_version_ 1849413087048761344
author Nguse Kahsay
author_facet Nguse Kahsay
author_sort Nguse Kahsay
collection DOAJ
description ዓለማየሁ ሞገስ የተባሉ ጸሐፊ በ1961 “ሐተታ ዘዘርዐ-ያዕቆብ ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ” በሚል ርእስ ለቢኤ ድግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናት አሳትመው ነበር።  በዓለማዮሁ ሞገስ ስራ መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብና የዳዊት መዝሙር ጥብቅ ትስስር እንዳላቸው በማያሻማ መንገድ ቢገለጽም ትስስሩ ግን በሚገባ ተዘርዝሮ የተብራራ አይደለም። ስራው ከመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ኹለቱ ቅጂዎች በአንዱ ብቻ በማትኮር የተጻፈም ነው። ሌላው ደግሞ ስራው የየመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ጸሐፊ ሳይኾን አይቀርም ተብሎ የሚታማው ጁስቶ ዳ ኡርቢኖ የዳዊት መዝሙር ዕውቀት ፈጽሞ አይዳስስም። ይኽ ጽሑፍ እነዚኽ ክፍተቶች ለመቅረፍ ሰርተዋል። ለዚኽም ጽሑፉ የዳዊት መዝሙር በመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ የተጠቀሰበት መንገድ የኢትዮጵያ ሊቃውንት የዳዊት መዝሙር ንባብ ከሚጠቅሱበት ባህል ጋር ማነጻጸር፣ በመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ የሚገኙ የዳዊት መዝሙር ንባቦች የቀረቡበት ዓውድ የኢትዮጵያ መጻሕፍት ፈለግ ተከትሎ እንደኾነ መፈተሽ፣ በመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ የሚገኙ የዳዊት መዝሙር ንባቦች ምንጮች ሊኾኑ ከሚችሉ የኢትዮጵያ ጸዋትወ ዜማ ወይም ቅኔ መጻሕፍት ማመሰካከር የመሳሳሉ ዓይነተኛ የጥናት ዘዴዎች ተጠቅመዋል። ከተጠቀሱት ዓይነተኛ የጥናት ዘዴዎች ትንተና በመነሣትም ጽሑፉ በመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብና የዳዊት መዝሙር ያለ ትስስር ጥብቅና ጥልቅ እንደኾነ አረጋግጠዋል። ትስስሩም ምዕራፍ በመባል በሚታወቀው የጸዋትወ ዜማ ድርሰት እንደሚመሰረት በዝርዝር ተገልጸዋል። ከጽሑፉ ትንተናዎች ማየት እንደሚቻለው ደግሞ የመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ጸሐፊ የዳዊት መዝሙር ዕውቀት፣ ፍቅር እና ክብር በጁስቶ ዳ ኡርቢኖ የታወቁ ኹሉም ስራዎች ፈጽመው አይገኙም፤ በሕይወቱ እና የስራ ፍሬዎቹም ጭራሽኑ አይታዩም።  እነዚኽ ማስረጃዎች ሲመዘኑ ጁስቶ ዳ ኡርቢኖ የመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ጸሐፊ አድርጎ መውሰድ ፍጹም አዳጋች ያደርጓል። ይኽ ደግሞ በመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ በበቂ መንገድና በሚገባ አጽንዖት የተገለጸውን የዘርዐ-ያዕቆብ ኢትዮጵያዊነት ያጸናል። The inquiries of Zara Yaeqob (hereafter referred to as the Hateta) is an autobiographical text copied from parchment and sent to Antoine D'Abbadie of France by an Italian monk named Giusto d’ Urbino, who lived in Ethiopia from 1847 to 1855. However, the original parchment from which the copy was made has yet to be found. Consequently, the authenticity of the Hateta and the true identity of its author have long been subject to debate. Although the Hateta is presented as an autobiography, it is thoroughly interwoven with Psalm verses from the Psalter. Throughout the Hateta, the Psalter is quoted extensively and referenced in depth to the extent that it is sometimes treated as a Psalter itself. This strong link between the Hateta and the Psalter formed the basis of Alemayohu Moges’s pioneering work, Hateta Zara Yaeqob: Ethiopian Philosopher (1968). While Alemoyohu Moges’s work was novel in opening an important new line of inquiry, it lacked rigor in demonstrating the supposed textual link between the Hateta and the Psalter. His analysis also relied solely on manuscript Eth. Abb. 215, and he did not address Giusto d’ Urbino’s potential authorship of the Hateta.  This study addressed these gaps by thoroughly exploring the link between the Hateta and the Psalter using both Eth. Abb. 215 and Eth. Abb. 234 manuscripts and examining Giusto d’ Urbino’s knowledge or use of the Psalter in his scholarly contributions. The analysis revealed that most of the Psalm verses appearing in the Hateta are also found in an Ethiopian book called Me’eraf. In contrary, Giusto d’ Urbino’s scholarly output do not indicate a comparable depth of knowledge, respect or love for the Psalter or Psalms as that displayed in the Hateta. In light of these evidence, it is reasonable to conclude that the Hateta is uniquely Ethiopian and that its true author hailed from Axum.
format Article
id doaj-art-7fcbfef48d2b4dd3908de3f0f929188a
institution Kabale University
issn 0304-2243
3007-4088
language Amharic
publishDate 2025-07-01
publisher Institute of Ethiopian Studies
record_format Article
series Journal of Ethiopian Studies
spelling doaj-art-7fcbfef48d2b4dd3908de3f0f929188a2025-08-20T03:34:13ZamhInstitute of Ethiopian StudiesJournal of Ethiopian Studies0304-22433007-40882025-07-0158111915812109መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ አክሱማዊ? የዳዊት መዝሙር እንደማስረጃNguse Kahsay0Tigray Policy Study Instituteዓለማየሁ ሞገስ የተባሉ ጸሐፊ በ1961 “ሐተታ ዘዘርዐ-ያዕቆብ ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ” በሚል ርእስ ለቢኤ ድግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናት አሳትመው ነበር።  በዓለማዮሁ ሞገስ ስራ መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብና የዳዊት መዝሙር ጥብቅ ትስስር እንዳላቸው በማያሻማ መንገድ ቢገለጽም ትስስሩ ግን በሚገባ ተዘርዝሮ የተብራራ አይደለም። ስራው ከመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ኹለቱ ቅጂዎች በአንዱ ብቻ በማትኮር የተጻፈም ነው። ሌላው ደግሞ ስራው የየመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ጸሐፊ ሳይኾን አይቀርም ተብሎ የሚታማው ጁስቶ ዳ ኡርቢኖ የዳዊት መዝሙር ዕውቀት ፈጽሞ አይዳስስም። ይኽ ጽሑፍ እነዚኽ ክፍተቶች ለመቅረፍ ሰርተዋል። ለዚኽም ጽሑፉ የዳዊት መዝሙር በመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ የተጠቀሰበት መንገድ የኢትዮጵያ ሊቃውንት የዳዊት መዝሙር ንባብ ከሚጠቅሱበት ባህል ጋር ማነጻጸር፣ በመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ የሚገኙ የዳዊት መዝሙር ንባቦች የቀረቡበት ዓውድ የኢትዮጵያ መጻሕፍት ፈለግ ተከትሎ እንደኾነ መፈተሽ፣ በመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ የሚገኙ የዳዊት መዝሙር ንባቦች ምንጮች ሊኾኑ ከሚችሉ የኢትዮጵያ ጸዋትወ ዜማ ወይም ቅኔ መጻሕፍት ማመሰካከር የመሳሳሉ ዓይነተኛ የጥናት ዘዴዎች ተጠቅመዋል። ከተጠቀሱት ዓይነተኛ የጥናት ዘዴዎች ትንተና በመነሣትም ጽሑፉ በመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብና የዳዊት መዝሙር ያለ ትስስር ጥብቅና ጥልቅ እንደኾነ አረጋግጠዋል። ትስስሩም ምዕራፍ በመባል በሚታወቀው የጸዋትወ ዜማ ድርሰት እንደሚመሰረት በዝርዝር ተገልጸዋል። ከጽሑፉ ትንተናዎች ማየት እንደሚቻለው ደግሞ የመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ጸሐፊ የዳዊት መዝሙር ዕውቀት፣ ፍቅር እና ክብር በጁስቶ ዳ ኡርቢኖ የታወቁ ኹሉም ስራዎች ፈጽመው አይገኙም፤ በሕይወቱ እና የስራ ፍሬዎቹም ጭራሽኑ አይታዩም።  እነዚኽ ማስረጃዎች ሲመዘኑ ጁስቶ ዳ ኡርቢኖ የመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ጸሐፊ አድርጎ መውሰድ ፍጹም አዳጋች ያደርጓል። ይኽ ደግሞ በመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ በበቂ መንገድና በሚገባ አጽንዖት የተገለጸውን የዘርዐ-ያዕቆብ ኢትዮጵያዊነት ያጸናል። The inquiries of Zara Yaeqob (hereafter referred to as the Hateta) is an autobiographical text copied from parchment and sent to Antoine D'Abbadie of France by an Italian monk named Giusto d’ Urbino, who lived in Ethiopia from 1847 to 1855. However, the original parchment from which the copy was made has yet to be found. Consequently, the authenticity of the Hateta and the true identity of its author have long been subject to debate. Although the Hateta is presented as an autobiography, it is thoroughly interwoven with Psalm verses from the Psalter. Throughout the Hateta, the Psalter is quoted extensively and referenced in depth to the extent that it is sometimes treated as a Psalter itself. This strong link between the Hateta and the Psalter formed the basis of Alemayohu Moges’s pioneering work, Hateta Zara Yaeqob: Ethiopian Philosopher (1968). While Alemoyohu Moges’s work was novel in opening an important new line of inquiry, it lacked rigor in demonstrating the supposed textual link between the Hateta and the Psalter. His analysis also relied solely on manuscript Eth. Abb. 215, and he did not address Giusto d’ Urbino’s potential authorship of the Hateta.  This study addressed these gaps by thoroughly exploring the link between the Hateta and the Psalter using both Eth. Abb. 215 and Eth. Abb. 234 manuscripts and examining Giusto d’ Urbino’s knowledge or use of the Psalter in his scholarly contributions. The analysis revealed that most of the Psalm verses appearing in the Hateta are also found in an Ethiopian book called Me’eraf. In contrary, Giusto d’ Urbino’s scholarly output do not indicate a comparable depth of knowledge, respect or love for the Psalter or Psalms as that displayed in the Hateta. In light of these evidence, it is reasonable to conclude that the Hateta is uniquely Ethiopian and that its true author hailed from Axum.https://ejol.aau.edu.et/index.php/JES/article/view/12105ሐተታ፣ ዘርዐ-ያዕቆብ፣ ጁስቶ ዳ ኡርቢኖ፣ የዳዊት መዝሙር፣ ምዕራፍhateta, zara ya'eqob, giusto d’ urbino, psalms, me'eraf
spellingShingle Nguse Kahsay
መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ አክሱማዊ? የዳዊት መዝሙር እንደማስረጃ
Journal of Ethiopian Studies
ሐተታ፣ ዘርዐ-ያዕቆብ፣ ጁስቶ ዳ ኡርቢኖ፣ የዳዊት መዝሙር፣ ምዕራፍ
hateta, zara ya'eqob, giusto d’ urbino, psalms, me'eraf
title መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ አክሱማዊ? የዳዊት መዝሙር እንደማስረጃ
title_full መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ አክሱማዊ? የዳዊት መዝሙር እንደማስረጃ
title_fullStr መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ አክሱማዊ? የዳዊት መዝሙር እንደማስረጃ
title_full_unstemmed መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ አክሱማዊ? የዳዊት መዝሙር እንደማስረጃ
title_short መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ አክሱማዊ? የዳዊት መዝሙር እንደማስረጃ
title_sort መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ ያዕቆብ አክሱማዊ የዳዊት መዝሙር እንደማስረጃ
topic ሐተታ፣ ዘርዐ-ያዕቆብ፣ ጁስቶ ዳ ኡርቢኖ፣ የዳዊት መዝሙር፣ ምዕራፍ
hateta, zara ya'eqob, giusto d’ urbino, psalms, me'eraf
url https://ejol.aau.edu.et/index.php/JES/article/view/12105
work_keys_str_mv AT ngusekahsay mētsīሐፈሐtētazērīዐyaʾīqobīʿēkīsumawiyēdawitīmēዝmurīʿīnīdēmasīrēja